• info@cehro.org
  • +251-911-79-31-00
Consortium of Ethiopian Human Rights Organizations
  • Donate

    CEHRO Support Donation

    $
    Select Payment Method
    Personal Info

    In order to make an offline donation we ask that you please follow these instructions:

    1. Make a check payable to "Consortium of Ethiopian Rights Organizations"
    2. Please mail your check to:

        Account No.: 13469075
        Bank of Abysinia, Filwuha Branch
        Addis Ababa Ethiopia

    All contributions will be gratefully acknowledged !

    Donation Total: $10

  • Menu Canvas
    • HOME
    • WHO WE ARE
      • About Us
      • Board Members
      • Secretariat
      • Members
    • WHAT WE DO
      • Our Service
      • Projects ArchiveFilter
    • RESOURCES
      • Training’s
      • International Human Rights Instruments
      • National Human Rights Laws
    • MEDIA
      • Events
      • Newsletters
      • Report & Publications
    • JOIN US
      • Contact Address
      • Become a Volunteer
      • Request for Membership
  • info@cehro.org
  • +251-911-79-31-00
  • Facebook
  • Twiter
  • Telegram
  • YouTube
  • Donate Now

    CEHRO Support Donation

    $
    Select Payment Method
    Personal Info

    In order to make an offline donation we ask that you please follow these instructions:

    1. Make a check payable to "Consortium of Ethiopian Rights Organizations"
    2. Please mail your check to:

        Account No.: 13469075
        Bank of Abysinia, Filwuha Branch
        Addis Ababa Ethiopia

    All contributions will be gratefully acknowledged !

    Donation Total: $10

Consortium of Ethiopian Human Rights Organizations
  • HOME
  • WHO WE ARE
    • About Us
    • Board Members
    • Secretariat
    • Members
  • WHAT WE DO
    • Our Service
    • Projects ArchiveFilter
  • RESOURCES
    • Training’s
    • International Human Rights Instruments
    • National Human Rights Laws
  • MEDIA
    • Events
    • Newsletters
    • Report & Publications
  • JOIN US
    • Contact Address
    • Become a Volunteer
    • Request for Membership

የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ

Homepage News የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ
News

የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ

August 20, 2020
By Admin
0 Comment
321 Views

ኦሮሚያ፡ የሞት እና አካል ጉዳት አደጋ በተቃውሞ ሰልፎች
***
(አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኦሮሚያ ለተቃውሞ በተጠሩ ሰልፎች ምክንያት የሚከሰተው የሰዎች ህይወት መጥፋት በእጅጉ እንደሚያሳስበው እየገለፀ የፀጥታ ሀይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ ሀይል ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች በተለይም በአሳሳ፣ አሰቦት፣ አወዳይ፣ ባሌ ሮቤ፣ ጭሮ፣ ደንገጎ፣ ድሬ ጠያራ፣ ዶዶላ፣ ገለምሶ፣ ጊኒር፣ ሀሮማያ፣ ሂርና እና ሻሸመኔ የሞት ጉዳት መድረሱን ኮሚሽኑ ከተለያዩ ምንጮች መረጃ ደርሶታል፡፡

የሞት ጉዳቶቹ የደረሱት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች እንዲለቀቁ በተጠሩ የተቃውሞ ሰልፎች እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል፡፡
‹‹የመንግስት አካላት የዜጎችን በሰላማዊ መልኩ ተቃውሞ የማሰማት መብት ማረጋገጥ እንዳለባቸው እና ሕግ የማስከበር ስራ ተመጣጣኝነት እንዲጠብቅ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው›› የኮሚሽኑ ከፍተኛ አማካሪ እና ቃል አቀባይ አቶ አሮን ማሾ ገልፀዋል፡፡

‹‹የኦሮሚያ ክልል በዚህ አመት የተከሰቱ አሳዛኝ ግድያዎች ከፈጠሩት ሰቆቃ አሁንም ፈጽሞ አላገገመም፡፡ እነዚህ ከፍተኛ የመብት ጥሰት አዝማሚያዎች እንዲቀጥሉ ሊፈቀድላቸው አይገባም›› በማለት አክለው ገልጸዋል፡፡

እስካሁን በአንዳንድ ሚዲያዎች የወጡ ሪፖርቶች እና በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቁ መረጃዎች የሞቱ ሰዎችን ቁጥር በሚመለከት የተለያየ አሀዝ አስቀምጠዋል፡፡ ኢሰመኮ የደረሰውን ሞትና ጉዳት መጠን ለማረጋገጥ ከየአካባቢው ነዋሪዎች፣ ምስክሮች፣ ሆስፒታሎች እና የአስተዳደር አካላት መረጃ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል፡፡

ኢሰመኮ የፌዴራል እና የክልል መንግስታት ጉዳዩን ለማጣራት በአፋጣኝ ምርመራ እንዲጀምሩ ጥሪውን ያቀርባል፡፡


Previous Story
Environmental rights are Human Rights!
Next Story
የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር አደጋ ነው!

Related Articles

A National webinar is organized in connection to the International Day for Universal Access to Information (IDUAI)

National webinar is organized in connection to the International Day...

የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር አደጋ ነው!

የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር...

Recent Post

  • A National webinar is organized in connection to the International Day for Universal Access to Information (IDUAI) Saturday, 26, Sep
  • የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር አደጋ ነው! Saturday, 26, Sep
  • የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ Thursday, 20, Aug
  • Environmental rights are Human Rights! Friday, 26, Jun
  • Pandemic of Corona & Human Rights Monday, 20, Apr

Recent Comments

    CEHRO

    Consortium of Ethiopian Human Rights Organizations

    Contact Address

    • Office: Behind Friendship Business Center, Afromi Bldg, 4th floor, 4th Office No. 4C
    • cehro2010@gmail.com
      ............. info@cehro.org
    • (+251) 0118 54 58 97
      .............(+251) 0911 79 31 00

    LATEST WORKS

    • A National webinar is organized in connection to the International Day for Universal Access to Information (IDUAI) September 26, 2020
    • የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር አደጋ ነው! September 26, 2020
    • የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ August 20, 2020

    NEWSLETTER

    Sign up for our mailing list to get latest updates and offers
    CEHRO - Copyright 2020. Design by Info world link
    SearchPostsLogin
    Saturday, 26, Sep
    A National webinar is organized in connection to the International Day for Universal Access to Information (IDUAI)
    Saturday, 26, Sep
    የፍርድ ቤት ውሳኔ አለመከበር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር አደጋ ነው!
    Thursday, 20, Aug
    የኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ
    Friday, 26, Jun
    Environmental rights are Human Rights!
    Monday, 20, Apr
    Pandemic of Corona & Human Rights

    Welcome back,